ፈጣን፣ ግልፅ እና ታማኝ የመረጃ ፍሰትን በማረጋገጥ በመንግስት እና በህብረተሰቡ መካከል ጠንካራ የመረጃ ድልድይ ለመሆን እንሰራለን።
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ትክክለኛ፣ ወቅታዊ እና ተደራሽ መረጃን ለህብረተሰቡ ለማድረስ ይሰራል።
በ2022 ዓ.ም ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት በቂና የተሟላ መረጃ ያለው ህብረተሰብ በመፍጠር ከተማችን አዲስ አበባ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ሆና ማየት።
ዘመናዊ፣ ግልጽ እና ፈጣን ምላሽ መስጠትን ባህሉ ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት በመንግስትና በህዝብ መካከል ጥራት ያለው የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ማድረግ።
አዳዲስ መመሪያዎችን እና መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በወቅቱ እናደርሳለን።
የህብረተሰቡን አስተያየት በመሰብሰብ የመረጃ እና የግንኙነት ስራዎችን እናሻሽላለን።
የወረዳውን ወቅታዊ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ በፍጥነት ለህዝብ እናደርሳለን።
ዶክመንተሪዎችን፣ የህዝብ አስተያየቶችን እና የመረጃ ይዘቶችን እናዘጋጃለን።